የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) logo የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)

የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)

by sysol tech

🗂️ Education

🆓 free

4.9/5 ( 357+ reviews)
Android application የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) screenshort

Features የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)

ከሃምሳ ዓመት በፊት በሸኽ ሙሐመድ ሳኒ ሃቢብ እና በሸኽ ሰይድ ሙሐመድ ሳዲቅ ወደ አማርኛ ቋንቋ ተተርጉሞ የቀረበው የክቡር ቅዱስ ቁርኣን የአማርኛ ትርጉም፤ እንሆ በወንድም ሙሐመድ ፈረጅ ድምፅ ተዘጋጅቶ በተለያዩ አጋጣሚዎች የቅዱስ ቁርኣንን ትርጉም ማድመጥ ለሚፈልጉ አመቺ ኾኖ ቀርቧል። የድምፅ ሥራው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ በቅርቡ በዚህ መተግበሪያ እስኪጫን ድረስ፤ ለጊዜው ሱረት አል ፋቲሃን ጨምሮ ከሱረቱ አን ናስ እስከ ሱረቱ አን ነበእ (አንድ ጁዝ) የትርጉም ድምፅ ሥራው ያለክፍያ ቀርቧል።በዚህ አጋጣሚ እንደ አላህ ፈቃድ ሥራችንን ከእንከን የጠራ ለማድረግ በከፍተኛ የኃላፊነት ስሜትና ጥንቃቄ ጥረት ያደረግን ቢኾንም፤ ሰዎች ነንና ልንሳሳት እንደምንችል እናምናለን። በመኾኑም ይህ ሥራ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር የቅዱስ ቁርአን ትርጉም እንደመኾኑ በማድመጥም ኾነ በማንበብ ሂደት ውስጥ የሚታያችኹን ክፍተት እንድተጠቁሙን በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን።ይህን ታላቅ ሥራ አኑረው ያለፉ አባቶቻችንንና ከህትመት እስከ ስርጭት የደከሙ ወንድምና እህቶችን ኹሉ ለሠሩት መልካም ሠራ ምንዳውን ያብዛላቸው። እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን። አሚን!!

Secure & Private

Your data is protected with industry-leading security protocols.

24/7 Support

Our dedicated support team is always ready to help you.

Personalization

Customize the app to match your preferences and workflow.

Screenshots

See the የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) in Action

የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) Screen 1
የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) Screen 2
የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) Screen 3
የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) Screen 4

Get the App Today

Download on Google Play

Available for Android 8.0 and above