የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)

የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)

by sysol tech

Android application የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) screenshot

የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)

ከሃምሳ ዓመት በፊት በሸኽ ሙሐመድ ሳኒ ሃቢብ እና በሸኽ ሰይድ ሙሐመድ ሳዲቅ ወደ አማርኛ ቋንቋ ተተርጉሞ የቀረበው የክቡር ቅዱስ ቁርኣን የአማርኛ ትርጉም፤ እንሆ በወንድም ሙሐመድ ፈረጅ ድምፅ ተዘጋጅቶ በተለያዩ አጋጣሚዎች የቅዱስ ቁርኣንን ትርጉም ማድመጥ ለሚፈልጉ አመቺ ኾኖ ቀርቧል። የድምፅ ሥራው ሙሉ በሙሉ ተጠናቆ በቅርቡ በዚህ መተግበሪያ እስኪጫን ድረስ፤ ለጊዜው ሱረት አል ፋቲሃን ጨምሮ ከሱረቱ አን ናስ እስከ ሱረቱ አን ነበእ (አንድ ጁዝ) የትርጉም ድምፅ ሥራው ያለክፍያ ቀርቧል።በዚህ አጋጣሚ እንደ አላህ ፈቃድ ሥራችንን ከእንከን የጠራ ለማድረግ በከፍተኛ የኃላፊነት ስሜትና ጥንቃቄ ጥረት ያደረግን ቢኾንም፤ ሰዎች ነንና ልንሳሳት እንደምንችል እናምናለን። በመኾኑም ይህ ሥራ ከትውልድ ወደ ትውልድ የሚሸጋገር የቅዱስ ቁርአን ትርጉም እንደመኾኑ በማድመጥም ኾነ በማንበብ ሂደት ውስጥ የሚታያችኹን ክፍተት እንድተጠቁሙን በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን።ይህን ታላቅ ሥራ አኑረው ያለፉ አባቶቻችንንና ከህትመት እስከ ስርጭት የደከሙ ወንድምና እህቶችን ኹሉ ለሠሩት መልካም ሠራ ምንዳውን ያብዛላቸው። እኛንም በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን። አሚን!!

About የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)

Package name (App ID)
com.minbertv.ahmaric_quran
Available on
Google Play
Price
Free
Developer
sysol tech

Looking for the የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) APK?

The safest way to get የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) (com.minbertv.ahmaric_quran) on your Android device is to install it directly from Google Play — you'll always get the latest official version, automatic updates, and no risk of modified or infected APK files from third-party sites.

Get it on Google Play
Features
🎬

Entertainment

Enjoy your favorite movies and TV shows.

Screenshots

See የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) in Action

የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) Screen 1
የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) Screen 2
የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) Screen 3
FAQ

Frequently Asked Questions

Is የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) free?

Yes, የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) is free to download and install on Android through Google Play.

How do I install የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) on Android?

Open Google Play on your Android phone or tablet, search for የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) by sysol tech or tap the Google Play button on this page, then tap Install. The app downloads and installs automatically.

What is com.minbertv.ahmaric_quran?

com.minbertv.ahmaric_quran is the App ID (package name) of የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) on Google Play. Every Android app has a unique package name, and it is the safest way to verify you are installing the official app.

Is የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) safe to download?

Installing የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) from Google Play is the safest option: you get the official version published by sysol tech, verified by Google Play Protect, with automatic updates. Avoid APK files from unofficial third-party sites.

የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv)

Get የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) Today

የቅዱስ ቁርኣን ትርጉም በድምፅ (Minbertv) for Android — free download on Google Play.

Get it on Google Play

Compatible with Android phones and tablets — available on Google Play.

Love this app?

Share it with friends and family on your favorite social network.

Ask AI about this app

Get instant answers about features, tips and more from popular AI assistants.